
እጣ ፈንታቸው በዓለም አቀፍ መድረክ እያከራከረ የሚገኘው የጋዛ ነዋሪዎች የገጠማቸው አጣብቂኝ
በየካቲት ወር ዶናልድ ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ጋዛን እንድትቆጣጠር እና ወደ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ የፍልስጤም ነዋሪዎች ለቅቀው እንዲወጡ ሐሳብ አቅርበው ነበር። ዓለም አቀፍ ቁጣ እና የአረብ መሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ ሲገጥማቸው ትራምፕ ምክረ ሃሳብ አቀረቡ እንጂ ማንንም እንደማያስገድዱ በመግለጽ ከዕቅዳቸው አፈግፍገዋል።
Read the full story