Ethiopia, in focusET

NALUNEWSLatest stories
NALUNEWS

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Updated throughout the day

Latest stories

Today

6 stories

BBC Amharic·10:32 AM

ለኢራን ከሰላም ይልቅ የተመጠነ ግጭትን ማስቀጠል ተመራጭ ይሆን?

BBC Amharic·9:56 AM

ኦፕራ ዊንፍሬ በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የሴቶች ትምህርት ቤቷን ልትዘጋ ነው

BBC Amharic·8:24 AM

ከሞሮኮ ወደ ስፔን ለማቋረጥ የሞከሩ 15 ስደተኞች መሞታቸውን ተከትሎ ወታደሮች ሊሰማሩ ነው

BBC Amharic·8:04 AM

የአውሮፓ እግር ኳስ ኅብረት የፊፋ ዕቅድ ከጸደቀ በዓለም ዋንጫ ውድድሮች ላለመሳተፍ ወሰነ

Birr Metrics·7:16 AM

Ethiopian Premier League Removes Club Salary Spending Cap

The Ethiopian Premier League has removed the annual ceiling on the amount clubs can spend on salaries for players and technical staff, ending a financial control introduced two seasons ago. The Ethiopian Premier League Share Company had limited each club’s total annual salary expenditure to 70 million birr during the previous season. The ceiling was...

BBC Amharic·6:45 AM

አሜሪካ ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች የአፍሪካ አገራት የምትፈልጋቸው የጤና መረጃዎች ምንድን ናቸው? ከሉዓላዊነት ጋርስ ምን ያገናኘዋል?

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከተመለሱ እና ግዙፉን የአሜሪካ የእርዳታ ድርጅት ካፈረሱ በኋላ ለአፍሪካ አገራት የምትሰጠውን ድጋፍ አካሄድ ቀይራለች። ለዚህ ደግሞ ተቃውሞ እና ጥያቄ ያስነሳው ኢትዮጵያን ጨምሮ ከበርካታ የአፍሪካ አገራት ጋር የተፈራረመችው የጤና መረጃ ስምምነት ተጠቃሽ ነው።

Yesterday

4 stories

DW Amharic·9:02 PM

ከጀርመን ዩንቨርስቲ በግብርና የተመረቀዉ የገበሬ ልጅ - ዶ/ር የሻምበል እምወድህ ምህረት

ዶ/ር የሻምበል እምወድህ ምህረት በልጅነቱ ፈጣን ነገር ስለነበር፤ ወላጆቹ ከሰባት ከወንድሞችና ከእህቶቹ መካከል መርጠዉ ትምህርት እንዲጀምር አደረጉ። ለሌሎቹ ግን አቅም አልነበራቸዉም።

DW Amharic·8:01 PM

አፍሪካ ኀብረት በሶማሊያ ያለው ሚና ወደ ፖለቲከዊ ተልዕኮ እንዲሸጋገር ተጠየቀ

የአፍሪካ ኀብረት አሁን በስራ ላይ ያለውን ጨምሮ እንደ ጎርጎሮሳውያኑ የዘመን አቆጣጠር ከ2007 ጀምሮ፣ የሰላም አስከባሪ ቡድኖችን በሦስት ተከታታይ ስሞች ስር በሶማሊያ አሰማርቷል

DW Amharic·8:01 PM

የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመረጃ ተደራሽነት ላይ የተሰጡ አስተያየቶች

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሂደቱ የሚጠናከረው "ሰዎች ያለገደብ፣ ያለምንም ፍራቻ ስሜታቸውን እንዲገልፁ ስናስችላቸው ነው" በሚል የውይይቱን ውሎ በተመለከተ ጥንቃቄ መውሰዱን አስታውቋል።

DW Amharic·8:01 PM

የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ በድሬደዋ

የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የአዳሪ ትምህርት ቤቶቹን "ከንድፈ ሀሳብ ባለፈ በተግባር እየሰሩ የሚማሩ ተማሪዎች የሚፈሩበትና የወደፊቷን ኢትዮጵያ የምንቀርፅበት ነው" ብለዋል።

Advertisement
Next page