
የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር የብልጽግና ባለሥልጣናት የሚያካሄዱትን ወታደራዊ ዛቻ ቀጥለዋል ሲሉ ወነጀሉ
የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር የብልጽግና ባለሥልጣናት በኤርትራ ላይ የሚያካሄዱት ግድየለሽነት የተሞላበት ወታደራዊ ዛቻ ቀጥለውበታል ሲሉ ከሰሱ። የማስታወቂያ ሚኒስትሩ የማነ ገብረመስቀል፣ ረቡዕ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም. በይፋዊ የኤክስ ገጻቸው ላይ የብልጽግና ፓርቲ ባለሥልጣናት እና ''ተሳዳቢዎቻቸው'' በኤርትራ ላይ "በዘፈቀደ" የሚያካሂዱትን "ወታደራዊ ዛቻ" ዳግም ቀጥለውበታል ብለዋል።
Read the full story