በጄኔቫ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጉባዔ 44 አገሮች በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ያሳስበናል አሉ
የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ማሳሰቢያውን መሠረተ ቢስ ብለውታል በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ባለው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 58ኛው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ፣ 44 አገሮች በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት አያያዝ ሁኔታ ያሳስበናል ሲሉ መግለጫ አወጡ። ኤ.ኤ.አ. ከየካቲት 24 ቀን 2025 ጀምሮ...