ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት ወደ ኬንያ ከምትልከው ይልቅ የምታስገባው ምርት ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ
የተዛባውን የአገሪቱን የንግድ ሚዛን ማስተካከል እንደሚገባ ተጠቁሟል በሃይማኖት ደስታ ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት ወደ ኬንያ ምርት በመላክ ያገኘችው ድምር ገቢ፣ በአንድ ዓመት (በ2010 ዓ.ም.) ብቻ ያገኘችውን መብለጥ አለመቻሉን በተደረገ አንድ ጥናት መታወቁ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው በአዲስ አበባ...