
ግብፅ እና ሱዳን የሕዳሴው ግድብ "ዘላቂ ስጋት" ደቅኖብናል አሉ
ግብፅ እና ሱዳን በአባይ ወንዝ ላይ ኢትዮጵያ የገነባችው እና ሊመረቅ ቀናት የቀሩት ታላቁ ሕዳሴ ግድብ በምሥራቅ የናይልተፋሰስ አገራት ላይ ዘላቂ ስጋት ደቅኗል አሉ። ኢትዮጵያ የግድቡን ግንባታ አጠናቅቃ ለምረቃ እየተዘጋጀች ባለችብት ጊዜ የሁለቱ አገራት የውጭ ጉዳይ እና የመስኖ ሚኒስትሮች በካይሮ ተገናኝተው ከመከሩ በኋላ ባወጡት መግለጫ ነው ስጋታቸውን የገለጹት።
Read the full story