
ቻይና ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ 'ማንኛውም ጦርነት' ዝግጁ መሆኗን ገለጸች
ቻይና ለወታደራዊ በጀት ብቻ 245 ቢሊዮን ዶላር ብትመድብም ከአሜሪካ በጣም ያነሰ ነው። የስቶክሆልም ዓለም አቀፍ የሰላም ምርምር ኢንስቲትዩት እንዳለው ቻይና ምንም እንኳ ከአሜሪካ እና ሩሲያ በጣም ያነሰ ቢሆንም 1.6 በመቶ የሚሆነውን የአገር ውስጥ ምርቷን ለወታደራዊ አገልግሎት ታወጣለች። ይኹን እንጂ ተንታኞች ቻይና ለመከላከያ የምታወጣውን ገንዘብ ዝቅ አድርጋ ታቀርባለች ብለው ያምናሉ።
Read the full story