
አሜሪካ የታገቱ ሰዎችን በተመለከተ ከሐማስ ጋር ቀጥተኛ ድርድር ማድረጓን ገለፀች
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሃማስ በጋዛ ያገታቸውን እንዲለቅ "የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ" ሰጡ። ዶናልድ ትራምፕ በትሩዝ ማኅበራዊ ድረገጻቸው ላይ በለጠፉት ረዥም ጽሑፍ ላይ "እስራኤል የጀመረችውን ለመጨረስ እንዲያስችላት የሚያስፈልጋትን ሁሉ እየላኩ ነው። እኔ ያልኳችሁን የማታደርጉ ከሆነ አንድም የሃማስ አባል አይተርፍም" ሲሉ ተናግረዋል።
Read the full story