
አውሮፓ "የታሪክ እጥፋት ላይ ትገኛለች" ሲሉ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት አስጠነቀቁ
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አውሮፓ "የታሪክ እጥፋት ላይ" እንደምትገኝ በብራሰልስ ለመከላከያ ልዩ ምክር ቤት ለተሰበሰቡት የአውሮፓ መሪዎች ተናገሩ። ስለ ዩክሬን ጉዳይ ለመምከር የተገናኙት አውሮፓ መሪዎች አገሪቱን ከማስታጠቅ ባሻገር፤ ከአሜሪካ ታገኝ የነበረው እርዳታ እንደሚቋረጥ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተገለጸላትን ኪዬቭ በምን ዓይነት መንገድ ይበልጥ መደገፍ እንደሚችሉ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።
Read the full story