Back to latestወደ ህዋ ሊመጥቅ ሲል የፈነዳው የስፔስኤክስ ሮኬት ስብርባሪዎች በረራዎችን አስተጓጎሉሐሙስ ዕለት ከቴክሳስ ወደ ህዋ ለመምጠቅ የተነሳው የስፔስኤክስ ሮኬት ፈንድቶ ስብርባሪዎቹ በረራዎችን አስተጓጎሉ።Read the full story