
ማንቸስተር ዩናይትድ ከአርሰናል፡ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
እሑድ ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው አርሰናልን ያስተናግዳል። "ከታሪክ አንጻር ይህ ጨዋታ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው" ይላል የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን። "ጨዋታው ለዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ትልቅ ትርጉም ያለው ነው። ከኤፍኤ ዋንጫ ውጭ ሆነዋል። ቡድኑ በውጤት ቀውስ ውስጥ መገኘቱም ሌላኛው ምክንያት ነው።"
Read the full story