‹‹የፕሪቶሪያ ስምምነት የተሳካ አፈጻጸም መንግሥት ለሰላምና ለሰብዓዊ መብት መጠበቅ ያለውን ቁርጠኝነት ማሳያ ነው›› ሃና አርዓያ ሥላሴ፣ የፍትሕ ሚኒስትር
‹‹መሬት ላይ ምንም የተፈጸመ ነገር የለም›› የትግራይ ክልል ‹‹የፕሪቶሪያ ስምምነት የተሳካ አፈጻጸም የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰላም፣ ለሰብዓዊ መብቶችና ለኢትዮጵያውያን መበልፀግ ያለውን ያልተገደበ ቁርጠኝነት ማሳያ ነው፤›› ሲሉ የፍትሕ ሚኒስትሯ ሃና አርዓያ ሥላሴ ገለጹ፡፡ የፍትሕ ሚኒስትሯ ይህንን ያሉት በጄኔቫ ስዊዘርላንድ...