
ታዋቂዋ ደራሲ ቺማማንዳ በእርግዝናዋ ወቅት "መጻፍ ተቸግሬ ነበር" አለች
ታዋቂዋ ደራሲ ቺማማንዳ ንጎዚ አዲቼ የመጀመሪያ ልጇን አርግዛ በነበረበት ወቅት "አስደንጋጭ በሆነ መልኩ መጻፍ አልቻልኩም ነበር" ትላለች። "በዚህ ሁኔታ ላይ መገኘት በጣም አስፈሪ ነው። ምክንያቱም ለሕይወቴ ትርጉም የሚሰጠኝ መጻፍ ብቻ ነው" ስትል የ47 ዓመቷ ተወዳጇ ናይጄሪያዊት ደራሲ ለቢቢሲ ተናግራለች።
Read the full story