በሩስያ የአየር ጥቃት ቢያንስ 25 ሰዎች መሞታቸውን ዩክሬን አስታወቀች
ሩስያ በዩክሬን ላይ በፈጸመችው ተደጋጋሚ የአየር ጥቃት ቢያንስ 25 ሰዎች መሞታቸውን የአገሪቱ ባለስልጣናት ተናገሩ። በዶኔትስክ ግዛት በተፈፀመ አንድ ጥቃት በትንሹ 11 ሰዎች ሲገደሉ፣ የስድስት ዓመት ሕጻንን ጨምሮ 40 ሰዎች መቁሰላቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት ቅዳሜ ዕለት ተናግረዋል።
Read the full story