
ኢትዮጵያን ከግብፅ እና ከሱዳን ጋር ሲያወዛግብ የቆየው የሕዳሴ ግድብ ቁልፍ ክስተቶች
ከአስራ አራት ዓመታት ግንባታ በኋላ የተጠናቀቀው በአፍሪካ ግዙፉ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሊመረቅ ነው። በዚህ ሂደት ውስጥ ኢትዮጵያ የአባይን ውሃ በብቸኝነት ሲጠቀሙ ከነበሩት ከሱዳን እና ከግብፅ ጋር ስትወዛገብ እና ስትደራደር ቆይታለች። በግድቡ የግንባታ ሂደት ውስጥ የታለፈባቸው ዋና ዋና ክስተቶች የትኞቹ ናቸው?
Read the full story