ኢትዮጵያ በግብፅ ላይ የበላይነት የተቀዳጀችበት ግዙፉ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ
ግብፅ ለዘመናት ያለተቀናቃኝ አብዛኛውን ውሃ ስትጠቀምበት በነበረው በአባይ ወንዝ ላይ ኢትዮጵያ ስትገነባው የነበረው ግዙፍ ግድብ ተጠናቆ ሊመረቅ ነው። ግንባታው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ግብፅ ያልተቋረጠ ተቃውሞ ስታሰማ ብትቆይም ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን አጠናቃ ስኬት ላይ ደርሳለች።
Read the full story