
ከዩክሬን ጋር በተያያዘ ከሚካሄደው አዲስ ንግግር በፊት አሜሪካ፣ ሩሲያ እና አውሮፓ ምን እያሰቡ ይሆን?
ለዓለም አቀፍ ፖለቲካ ሌላ የተመሰቃቀለ ሳምንት ሆኖ አልፏል። ዓለም በዶናልድ ትራምፕ እና በቮልዲሚር ዜሌንስኪ መካከል ያልተለመደ የተባለውን የተካረረ የቃላት ልውውጥ በቀጥታ ተከታትሎታል። የዩክሬን መሪ መከላከያቸውን ለማጠናከር ወደ ተግባር የገቡትን የአውሮፓ አጋሮቻቸውን ጎብኝተዋል። የሩስያ ቦምቦች ዩክሬንን ላይ በተከታታይ መዝነባቸውን ቀጥለዋል። ነገር ግን እነዚህ ዋና ዋና ተዋንያን በሚቀጥለው ሳምንት በሳዑዲ አረቢያ እንደ አዲስ በሚካሄደው የአሜሪካ-ዩክሬን ንግግር ዙሪያ ምን እያሰቡ ይሆን?
Read the full story