
ኢትዮጵያውያን እና ሌሎች ስደተኞች 'በውሻ እየተሳደዱ' ወደ ፖላንድ የሚያቋርጡበት አደገኛው ጫካ
ከአገሩ ከኢትዮጵያ ወጥቶ በሩሲያ፣ በቤላሩስ በኩል አድርጎ ፖላንድ የደረሰው ዳዊት በበርካታ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ አልፏል። የእነዚህን አገራት ድንበር ለማቋራረጥ በሺዎች የሚቆጠር ዶላር ለደላሎች የከፈለ ሲሆን፣ በአካል እና በሥነ ልቦናም በፈታኝ ሁኔታዎች ውስጥ አልፏል። በጉዞው ጥቅጥቅ ደኖችን፣ በጣም የሚቀዘቅዙ በረዷማ አካባቢዎችን እና የድንበር ጠባቂዎችን አደገኛ ውሾች አልፏል።
Read the full story