
ማርኮ ሩቢዮ ዮክሬን ያቀረበችው የከፊል ተኩስ አቁም ምክረ ሀሳብ 'ተስፋ ሰጪ' ነው አሉ
የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት ዩክሬን ከሩሲያ ጋር በምታደርገው ጦርነት ከፊል የተኩስ አቁም ለማድረግ ያቀረበችው ምክረ ሀሳብ ተስፋ ሰጪ መሆኑን ተናገሩ። የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እህንን ያሉት የአሜሪካ እና የዩክሬን ባለስልጣናት በሳዑዲ አረቢያ ተገናኝተው ከመወያየታች አስቀድሞ ነው።
Read the full story