
የኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ እና የፈጠረው ተስፋ
ጊዜው ቢረዝምም ኢትዮጵያውያንን በአንድነት ያሰለፈው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቋል። ግድቡ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ታሪክ የአገሪቱን ሕዝቦች ያስተሳሰረ ታላቅ ትዕምርት ሆኗል። ለግንባታው ከገጠር አስከ ከተማ፣ በአገር ውስጥ ካለው በውጭ አስከሚኖሩት ድረስ ሁሉም በአንድነት ያላቸውን አበርክተዋል። እነሆ ግንባታው ተጠናቆ ምኞታቸው እውን ሲሆን፣ ኢትዮጵያውያን ብሩህ ተስፋን እየጠበቁ ነው።
Read the full story