
ኢትዮጵያ ለሰላማዊ ዓላማ ብቻ የሚውል የኒውኩሌር ኃይል ማመንጫ በቅርቡ እንደምትጀምር ጠ/ሚ ዐቢይ ተናገሩ
ግንባታው 14 ዓመታትን የፈጀው እንዲሁም አምስት ቢሊዮን ዶላር ገደማ የተበጀተለት ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ማክሰኞ፣ ጳጉሜ 4/ 2017 ዓ.ም ተመርቋል። የናይልን 55.ሚሊዮን ኪዩቢክ ውሃን የምትጠቀመውና ለዓመታት ኢትዮጵዮያ ግድብ እንዳትገነባ ስትከላከል የነበረችው ግብፅ የግድቡን ግንባታ ከጅምሩ ተቃውማዋለች። በሕዳሴ ግድብ የተካሄዱ አምስት የውሃ ሙሌቶችም ከግብፅ በኩል ማስፈራሪያዎችና ዛቻዎችን ያስከተሉ ናቸው።
Read the full story