
ኤክስ በአሜሪካ እና በዩኬ ተቋርጦ እንደነበር ተገለጸ
ኤክስ በአሜሪካ እና በዩናይትድ ኪንግደም ሥራ አቋርጦ እንደነበር ተገለጸ። ትናንት የማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ መሥራት አቁሞ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ኤክስን መክፈት አልቻሉም ነበር። ኢሎን መስክ የሚያስተዳድረው ኤክስ (የቀድሞው ትዊተር) መቋረጡን በአሥር ሺዎች ከሚቆጠሩ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች ሪፖርት ማድረጋቸውን ዳውንዲቴክተር የተባለው ድረ ገጽ አስታውቋል።
Read the full story