
ኢትዮጵያ ልትገነባው ያቀደችው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ምንድን ነው?
ኢትዮጵያ ከጥቂት ወራት በኋላ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ እንደምትጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማከስኞ ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም. አስታውቀዋል። የኃይል ማመንጫው "የታላቁ የሕዳሴ ግድብን የሚስተካከል" ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ "ለሰላማዊ" ዓላማ ብቻ የሚውል እንደሆነም ተናግረዋል። ኢትዮጵያ አስካሁን ምን ግንኙነቶችን አደረገች? ለመሆኑ የኒውክሌር ኃይል ማለት ምንድን ነው? ለምንስ አገልግሎት ይውላል?
Read the full story