
"ታላቁ የሕዳሴ ግድብ አፍሪካ የራሷን ሃብት ተጠቅማ ዕጣ ፈንታዋን የመወሰን ተምሳሌት ነው" ፕሬዚዳንት ሩቶ
ታላቁ የሕዳሴ ግድብ "አፍሪካ የራሷን ሃብት ተጠቅማ ዕጣ ፈንታዋን መወሰን እንደምትችል ብቃት እንዳላት ማረጋገጫ ተምሳሌት" ነው ሲሉ የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ተናገሩ። ማክሰኞ ጳጉሜ 4/ 2017 ዓ.ም. የተካሄደውን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የምረቃ ሥነ ሥርዓትን ለመታደም በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጉባ ወረዳ ተገኝተው የነበሩት ሩቶ ይህንን ያሉት በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ነው።
Read the full story