የአማራ ክልል የማዘጋጃ ቤታዊ ግብርና የአገልግሎት ክፍያዎችን ለነዋሪዎች መሰረዝ የሚያስችለው ረቂቅ ደንብ አወጣ
የአማራ ክልል ምክር ቤት ነዋሪዎች የማዘጋጃ ቤታዊ ግብርና የአገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም የማይችሉበት ሁኔታ መኖሩ በጥናት ሲረጋገጥ፣ ክፍያውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ መሰረዝ የሚያስችል ረቂቅ ደንብ አወጣ። ‹‹የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የከተሞች አገልግሎት ገቢ አሰባሰብና ታሪፍ...