የአዲስ አበባ ከተማ የወንዝ ዳርቻን ደንብ አራት ተቋማት ተከታትለው እንዲያስፈጽሙ ሥልጣን ተሰጣቸው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወንዝ ዳርቻ ልማትና ብክነትን በተመለከተ ያወጣውን ደንብ፣ አራት የመንግሥት ተቋማት ተከታትለው እንዲያስፈጽሙ ሥልጣን መስጠቱ ታወቀ፡፡ የወንዝ ዳርቻ ልማትና ብክነትን በተመለከተ የወጣውን አዲሱን ደንብ ለማስፈጸም ሥልጣን የተሰጣቸው የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ፣...