
አቶ ጌታቸው የፌደራል መንግሥት በትግራይ ክልል ጣልቃ ለመግባት በቂ ምክንያት እንዳለው ተናገሩ
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ የፌደራል መንግሥት በክልሉ ጣልቃ መግባትን ጨምሮ "የትኛውንም ዓይነት ድጋፍ ለማድረግ" በቂ ምክንያት እንዳለው ተናገሩ። አቶ ጌታቸው የፕሪቶሪያው ስምምነት አካል የሆኑት የፌደራል መንግሥት እና የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ "በትግራይ ያለው ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱን እና የፕሪቶሪያ ስምምነት መፍረስ የሚያስከትለውን ትልቅ ችግር ከግምት ውስጥ ማስገባት አለባቸው" ብለዋል።
Read the full story