” የፌደራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ የቀረበ ፎርማል ጥያቄ የለም” የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንት በዛሬው እለት በአዲስ አበባ እየሰጡ ባሉት መግለጫ፣ አዲስ አበባ የመጡት በክልሉ ያለውን ሁኔታ በተመለከተ ከፌደራሉ መንግስት ጋር ለመወያየት እንጅ ጣልቃ እንዲገባ ለመጠየቅ አለመሆኑን ተናገሩ። በመግለጫቸውም የፌደራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ የቀረበ...