
በመቀለ ትናንት የተከሰቱ ዐበይት ክንውኖች ምንድን ናቸው?
በደብረፂዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው የህወሓት ክንፍን የሚደግፉ የትግራይ ኃይል አባላት መቀለ ኤፍኤም 104́.4 እና የከተማዋን ከንቲባ ጽህፈት ቤት ሐሙስ፣ መጋቢት 3/2017 ዓ.ም. ተቆጣጥረዋል። በተመሳሳይም ይኸው የህወሓት ክንፍ ከዚህ ቀደም በከተማው ምክር ቤት ተመርጠዋል ያላቸውን ረዳኢ በርሔን (ዶ/ር ) ድጋሚ የከተማዋ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል።
Read the full story