
በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ባይደን በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፉትን ውሳኔ ትራምፕ ባለበት እንዲቀጥል አዘዙ
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በሰሜን ኢትዮጵያ ከተካሄደው ጦርነት ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ ላይ አስተላልፈውት የነበረው ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ የአሁኑ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለበት እንዲቀጥል ወሰኑ። ባለፉት አራት ዓመታት በየዓመቱ እየተራዘመ የቆየው ይህ ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ በሚገኙ ወታደራዊ እና ታጣቂ ኃይሎች፣ ባለሥልጣናት እንዲሁም ተቋማት ላይ ዕገዳዎችን ለማስተላለፍ የሚያስችል ነው።
Read the full story