በአዲስ አበባ ከተማ በኢ-መደበኛ ንግድ መሰማራት የሚችሉት የከተማዋ ነዋሪዎች ብቻ እንዲሆኑ የሚደነግግ ደንብ ወጣ
ደንቡ ደረሰኝ የመቁረጥ ግዳጅ ጥሏል በሃይማኖት ደስታ በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ ባልሆነ ንግድ መሰማራት የሚችሉት የከተማዋ ነዋሪዎች ብቻ መሆናቸውን የሚደነግግ ደንብ መፅደቁ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ስብሰባው ተወያይቶ ካፀደቃቸው ረቂቅ ደንቦች...