የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ክልል የሚስተዋለው ውጥረት ወደ ጦርነት ከማምራቱ በፊት እንዲያስቆም ተጠየቀ
አገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ጣልቃ ገብቶ ችግሩ እንዲፈታ ማድረግ እንዳለበትም ተጠቁሟል በሃይማኖት ደስታ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርና የሕወሓት አመራሮች የገቡበት ውጥረት ወደ ሌላ ጦርነት ከማምራቱ በፊት የፌዴራል መንግሥት መፍትሔ ሊያበጅለት ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋር ምክር...