የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል ምክረ ሐሳብ እንዲቀርብ ኢትዮጵያ ጠየቀች
የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ከምኞት ባለፈ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ እንዲደረግ የሚያስችሉና አፈጻጸሙን የሚያፋጥኑ ምክረ ሐሳቦች፣ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የባለሙያዎች ኮሚቴ በኩል እንዲቀርብ የገንዘብ ሚኒስትር ደኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ጠየቁ። ሚኒስትር ደኤታዋ ስምምነቱ በተፈለገው ፍጥነት...