
ግእዝን ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ ማስተማር ወደፊት ለመሻገር ወይስ ወደ ኋላ ለመመለስ?
የአማራ ክልል ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ ተማሪዎች የግእዝ ቋንቋን ማስተማር እንደሚጀምር አስታውቋል። ይህ ውሳኔ ከተለያዩ አቅጣቻዎች የድጋፍ እና የተቃውሞ ሃሳብ እየተሰነዘረበት ነው። ቢቢሲ ወላጆች እንዲሁም የቋንቋ እና የትምህርት ምሁራን የግእዝ ቋንቋን እንደ አንድ የትምህርት ዓይነት በመስጠት ዙሪያ ያላቸውን አስተያየት እና ሃሳብ ጠይቋል። ይህንን ቀደምት ቋንቋ ማስተማርን እንዴት ይመለከቱታል?
Read the full story