
መንግሥት ዝምታን የመረጠበት 'በፀጥታ ኃይሎች' የሚፈጸመው አፈና
ከሕጋዊው አሠራር ውጪ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞች እና ሌሎችም ዜጎች ከመኖሪያ እና ከሥራ ቦታው እየተያዙ ለቀናት የደረሱበት ሳይታወቅም የሚቆዩበት ክስተት በተደጋጋሚ እየተከሰተ ነው። የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ናቸው በተባሉ ታጣቂዎች ተይዘው የሚወሰዱት ሰዎች ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ለቀናት ወይም ለሳምንታት ባልታወቁ ቦታዎች እንግልት እና ስቃይ ደርሶባቸው ይለቀቃሉ። ይህ እየተደጋገመ ያለው ድርጊት ዓላማው ምንድን ነው? ወዴትስ ሊያመራ ይችላል?
Read the full story