ባለፈው ዓመት የመልቲ ሞዳል ፈቃድ የተሰጣቸው ሦስት ኩባንያዎች ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው
በቀጣይ ሁለት ዓመታት ውስጥ ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል ከዓመት በፊት በ2016 ዓ.ም. የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ ያገኙ ሦስት ኩባንያዎች፣ በቀጣይ ስድስት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ካልጀመሩ ፈቃዳቸው እንደሚሰረዝ፣ የማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ይህንን...