
'እየተገነባ ያለው ሠራዊት ለትናንሽ ኃይሎች የተደራጀ አይደለም' - የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ
የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ 'እየተገነባ ያለው ሠራዊት ለትናንሽ ኃይሎች የተደራጀ አይደለም' ብለዋል። የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ ቅዳሜ ግንቦት 23/2017 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በተላለፈ ቃለ መጠይቅ ላይ ለፕሬዝዳንት ኢሳያስ ምላሽ የሚመስል ትችት አንስተዋል። ፕሬዝደንት ኢሳያሳ ባለፈው ሳምንት ባሰሙት ንግግር የኢትዮጵያ መንግሥት በፅኑ መተቸታቸው ይታወሳል። ሚኒስትሯ በቃለ-ምልልሳቸው ምን ምን ጉዳዮችን አነሱ?
Read the full story