
ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ቅዳሜ ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ ያለመከሰስ መብታቸውን የተነሳው የምክር ቤት አባል አቶ ዮሃንስ ተሰማ፤ ከአንድ ሳምንት እስር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። አቶ ዮሃንስ የቀረቡበት የአሶሳ ዞን የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፤ በምክር ቤት አባሉ ላይ 14 የምርመራ ቀናትን መፍቀዱን ባለቤታቸው እና አንድ የፓርቲው ምንጭ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
Read the full story