የትግራይ ክልል ውጥረት ወዴት ያመራል? የፌደራል መንግሥትስ ምን ያደርጋል?
በትግራይ ክልል በህወሓት አመራሮች መካከል ያለው ክፍፍል ተባብሶ በቀጠለበት ሁኔታ ውስጥ ኤርትራ ጋር ጦርነት ሊነሳ ይችላል የሚለው ስጋትም እንዳንዣበበ ይገኛል።ለመሆኑ የሁለቱ ወገኖች ክፍፍል ወዴት ሊያመራ ይችላል? ከፌደራል መንግሥት በኩል ጣልቃ በመግባት የሚፈታ ችግር ነው?
Read the full story