
ጫና ውስጥ ያለችው ኢትዮጵያ፤ የሱዳን አስደናቂ ጉዞ፤ ውስብስቡ ምድብ እና ሌሎችን የአፍሪካ አህጉር ዓለም ዋንጫ ቀጣይ መርሃ ግብሮች
ከአፍሪካ አህጉር ለዓለም ዋንጫ የሚሳተፉ አገራትን ለመለየት የሚደረገው የማጣሪያ ጨዋታ ከወራት በኋላ በዚህ ሳምንት ቀጥሎ ይከናወናል። በዚህ ሳምንት የሚደረጉት ጨዋታዎች የአገራት ዕጣ ፈንታ የሚወስኑ ይሆናሉ። ምድባቸውን በበላይነት አሸንፈው የሚያጠናቅቁ ዘጠኝ አገራት ካናዳ፣ ሜክሲኮ እና ዩናይትድ ስቴትስ በጋራ በሚያዘጋጁት የዓለም ዋንጫ ላይ በቀጥታ ተሳታፊ ይሆናሉ።
Read the full story