
አሜሪካ ወደ ኤልሳልቫዶር ያባረረቻቸው ከ200 በላይ የወንበዴ ቡድን አባላት
በዋይት ሐውስ የወሮበላ ቡድን አባላት ናቸው የተባሉ ከ200 በላይ ቬንዙዌላዊያን ከአሜሪካ ኤል ሳቫዶር ወደ ሚገኝ ከፍተኛ ጥበቃ እስር ቤት ተወስደዋል። የኤል ሳቫዶር ፕሬዝዳንት ናይብ ቡክሌ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ትሬን ዲ አሩጋ የተባለ የቬንዙዌላ ወሮበላ ቡድን አባል የሆኑ 238 ሰዎች እና 23 የኤም-13 ወንበዴ ቡድን አባላት እሁድ ጠዋት ማዕከላዊ አሜሪካ መድረሳቸውን አሳውቀዋል።
Read the full story