ለጋዜጠኞች ጥበቃና ከለላ ይሰጣል የተባለ አገር አቀፍ የዕውቅና ማረጋገጫ መታወቂያ ሊዘጋጅ መሆኑ ታወቀ
ጋዜጠኞች በሥራቸው ወቅት ለሚደርስባቸው ተፅዕኖ፣ እንግልትና አፈና ጥበቃና ከለላ ይሰጣል የተባለ የሙያ የዕውቅና ማረጋገጫና ወጥ የሆነ አገር አቀፍ መታወቂያ ሊዘጋጅ መሆኑ ታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ምዝገባ፣ የሙያ ማረጋገጫና በብሔራዊ ሚዲያ ሽልማት...