የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት ከ60 በመቶ በላይ ብክነት እንደሚያጋጥመው ተጠቆመ
ከተለያዩ አካባቢዎች ተመርቶ ወደ ገበያ የሚቀርበው የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት በሚጓጓዝበት ወቅት ከ60 በመቶ በላይ የሚሆነው ብክነት እንደሚያጋጥመው፣ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የተለያዩ የግብርና ምርቶች ከአዲስ አበባ ዙሪያም ሆነ ራቅ ካሉ አካባቢዎች በትራንስፖርት በሚጓጓዙበት ወቅት...