ኢትዮጵያ ለቀጣናው ያቀረበችው የዕቃዎች ታሪፍ ምጣኔ የሙከራ ትግበራ በቅርቡ እንደሚጀመር ታወቀ
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ውስጥ በሚካሄዱ የንግድ ልውውጦች ተግባራዊ ለማድረግ የተስማማችበትን የታሪፍ መጠን ለአባል አገሮች ማሳወቋን፣ በዕቃዎች ላይ የተጣለው የታሪፍ ዋጋ ተመንም በቅርቡ የሙከራ ሥራ እንደሚጀመር ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ ሰኞ መጋቢት...