የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ ሥርጭት መቆሙ አማራጭ ድምፆች እንዳይደመጡ የሚያደርግ ውሳኔ ነው ተባለ
ከተመሠረተ 83 ዓመታት ያስቆጠረውና በኢትዮጵያ የሚነገሩትን ጨምሮ ከ50 በላይ ቋንቋዎች ሲሠራ የነበረው የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ (ቪኦኤ) ሥርጭቱን እንዲያቆም መደረጉ፣ አማራጭ ሚዲያ ያጡ የሕዝብ ድምፆች እንዳይሰሙ ያደርጋል ተባለ፡፡ ከባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ...