4.8 ሚሊዮን ፓውንድ የሚያወጣ የወርቅ ሽንት መፀዳጃ የሰረቁት ወንበዴዎች ጥፋተኛ ተባሉ
ዋጋው 4.8 ሚሊዮን ፓውንድ የሆነ የወርቅ መፀዳጃ ከአንድ ኤግዚቢሽን ላይ ሰርቀዋል የተባሉ የወንበዴ ቡድን አባላት ጥፋተኛ ሆነው ተገኙ። ዘራፊዎቹ ይህን ያደረጉት በአውሮፓውያኑ 2019 ብሌንሀይም ፓላስ በተባለው ቤተ-መንግሥት ነው።
Read the full story