
በእስራኤል እና ሃማስ መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ምን ገጠመው?
የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ከተጀመረ ከሁለት ወራት በኋላ የእስራኤል ጦር በጋዛ ተከታታይ የአየር ድብደባ ፈፅሟል። በሃማስ የሚመራው የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እንደገለጸው ከሆነ ከ400 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። በእስራኤል እና በሃማስ መካከል ተደርሶ የነበረው የተኩስ አቁም ስምምነት ምን ገጠመው?
Read the full story