
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ዋነኛ ተቀናቃኝ ፕሬዚዳንታዊ እጩ ከመሆናቸው ከቀናት በፊት ታሰሩ
የፕሬዝደንት ኢርዶዋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑት ኢማሞግሉ፣ በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት ተከስሰው በቁጥጥር ስር ዋሉ። የሪፐብሊካን ፒፕልስ ፓርቲ አባል የሆኑት የኢስታንቡል ከንቲባ ኢክረም ኢማሞግሉ፣ ከቀናት በኋላ ለፕሬዝዳንታዊ እጩነት ይወዳደራሉ ተብሎ ነበር። የከንቲባውን እስር የተቃወሙ በርካታ ቱርካውያን አደባባይ ወጥተው ተቃውሟቸውን አሰምተዋል።
Read the full story