
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለቀጣይ አንድ ዓመት እንደሚቀጥል ተናገሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐሙስ መጋቢት 11/2017 ዓ.ም. በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀርበው ከአባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሰሞኑ በውጥረት ላይ ባለው የትግራይ ክልል የጊዜያዊ አስተዳደሩ ዕድሜ ለአንድ ዓመት እንደሚራዘም አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሮ የኢትዮጵያን ምጣኔ ሀብት ወቅታዊ ሁኔታ፤ ስለኤርትራ ጉዳይ እንዲሁም ለስሕዳሴው ግድብ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
Read the full story