በትምህርት ዘርፍ አወቃቀር ላይ ቅሬታ አለን የሚሉ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በሕግ ሊጠይቁ ነው
‹‹ጉዳዩን የፈለጉበት ቦታ መውሰድ ይችላሉ›› አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በያሬድ ንጉሤ በራስ ገዝነት ሒደት ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የነበሩትን ኮሌጆችና የትምህርት ፕሮግራሞች እየቀነሰና እያጠፈ በመምጣቱ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች በሕግ ሊጠይቁት መሆናቸውን ለሪፖርተር ተናገሩ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ዕርምጃው ተገቢ እንዳልሆነ፣...